አስታራቂ 2 - Ethiopian Movie Astaraki 2 - 2019

コメント数

 1. ሰደተኛዋ ባይተዋር የኡለማዎች ወዳጅ

  ሰደተኛዋ ባይተዋር የኡለማዎች ወዳጅ2 日 前

  አለም ሰገድ ታክሰ ፈታ ነው ያደረከን ድሬዎች ውሰጤ ናቹ እኔ እራሴ ማካበድ አይሁንብኝና እንደ ዴሬዎች ነኝ እናደዳለሁ ቂም አላውቅም የአዲሰ ልጅ ያውም የአሜሪከሰን ጊቢ ልጅ የዛሬ አያድረገው እና በቃ ፍታ በሉ እንደ ድሬዎች ሰለ ሀገሬ ፊልም ተመሳሳ መጀመሪያ ይፍቀራሉ በማሀል ይጣላሉ ከዘሰ ይታረቃሉ አረ ቀይሩት ሀይ

 2. ቃና ዘገሊላ kana Zegelila Tube

  ቃና ዘገሊላ kana Zegelila Tube2 日 前

  jpgo.info/tv-5pwMheh56qAH7TTf6N27wQ

 3. jemal Mohamed

  jemal Mohamed2 日 前

  አለም ሰገድን እንደእኔ የምታደንቁ

 4. Zumra Suliman

  Zumra Suliman3 日 前

  አለም ሰገድ በሳቅ ገደልከኝ እሰከ እናትህ

 5. YENE TUBE

  YENE TUBE4 日 前

  jpgo.info/tv-wtUvTg1f8ybfGL5PvuBW9gvideos?view_as=subscriber

 6. Tsige Gebretsadik

  Tsige Gebretsadik5 日 前

  Alem seged Edme Ena Tena Yseth amennn

 7. yabets zewdu

  yabets zewdu5 日 前

  to bad

 8. Belaynesh Mengist

  Belaynesh Mengist5 日 前

  እባካችሁ አለም ሰገድን አቅረቡልን

 9. Selam Selam

  Selam Selam6 日 前

  ዋው

 10. abbayneh birhaneh teshom

  abbayneh birhaneh teshom7 日 前

  Im Not into it not nice at all sorry

 11. Genet Gergo

  Genet Gergo8 日 前

  konjo filim new wow betham yamiral

 12. Salama Alsalama

  Salama Alsalama8 日 前

  በጣም ያምራል

 13. Ephrem Aklilu

  Ephrem Aklilu8 日 前

  እናንተ….! የምር ግን ፊልም እየሰራቹ ነው ? በእኔ እይታ አይመስለኝም ፡፡ትገርማላችሁ..! ፊልም ለመስራት እየተለማመመዳችሁ እንጂ የምር ፊልም እሰራችሁ አይመስልም(ትወና ዜሮ..000000000) ፡፡ባይሆን አስታራቂ( 1) ከአሁኑ በእጅጉ የተሸለ ነው፡፡ የአለምሰገድ አነጋገሩ ና ድምጹ በጣም ከመደበሩ ብዛት ይሰቀጥጣል ፡፡ ለመሆኑ የድሬደዋ ነዋሪ ለአነጋገሩ ነጻ ነው ሲባል ለአፉ ለከት የሌለው ልቅ ባለጌ ማለት ነው እንዴ…?በፍጹም ተሳስታችኋል ፡፡ በሲኒማ ስራ ውሰጥ የፊልሙ ታሪክ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የሚነካውን ማህበረሰብ አጠቃላይ ማንነቱን እና መገለጫዎቹን በደንብ ጠንቅቆ ማወቅ የግድ የሚል ይመስለኛል ፡፡እናንተ ግን ከባዶ ድፍረት ተነስታችሁ ድሬደዋ እንኳን ሳትመጡ ጨርሶ ስለማታውቁት ማህበረሰብ አዲስ አበባ ቁጭ ብላችሁ በስማ በለው ተመልካቻችን ምንም አያመጣም በሚል ትበያ ማለቴ .. በደፈረው የገባችሁበት ይመስለኛል ፡፡ስለዚህ ቃና ቲቪ ያቆሰለውን የሲኒማውን ኢንደስትሪ እናንተም በተራችሁ ፍጻሜውን አታቃርቡት ፡፡

 14. Yewog Geta

  Yewog Geta9 日 前

  Almsegde sewdeke selmik yebza💞

 15. Solomon Tafere

  Solomon Tafere9 日 前

  alemseged ketlbet adnakih negn

 16. Zerihun Alamrew

  Zerihun Alamrew9 日 前

  የድሬ ልጅ መሆን መጮህ የሚመስልህ ጀዝባ ነገር ነህ፡፡ አልተወንከውም፣ አልቻልክም፣ ሲያስጠልብህ፣ ለነገሩ የሞተ ዳረክትር ነው የሰራው

 17. ጋል ኤረይ ጻዕዳ አስመራዊት

  ጋል ኤረይ ጻዕዳ አስመራዊት10 日 前

  ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ነው የጨረስኩት ... አለምሰገድየ ተባረኩልኝ !

 18. emebet berhanu

  emebet berhanu10 日 前

  Eam

 19. عبدالرحمن عسيري

  عبدالرحمن عسيري11 日 前

  አለምሰገድየ ይመችህ አቤት ሳቅህ

 20. የ ራሕማን ባርያ ማሜ

  የ ራሕማን ባርያ ማሜ11 日 前

  ምርጦች !!

 21. የ ራሕማን ባርያ ማሜ

  የ ራሕማን ባርያ ማሜ11 日 前

  ምርጦች !!

 22. betel girma

  betel girma12 日 前

  nice movies !

 23. SM M

  SM M12 日 前

  ለምን የውጭ ትጨምራልስችሁ copy ለማሳየት

 24. Amare Wudu

  Amare Wudu13 日 前

  ሲኖ ትራክ

 25. ኩክሻ ፍቅር

  ኩክሻ ፍቅር14 日 前

  የጩና እናት መጨረሻው ላይ ብትኖር ደስ ይላል

 26. star boy

  star boy14 日 前

  Wow..seeking for child ...

 27. R T.

  R T.14 日 前

  Thank you ! Really enjoyed this Movie😍

 28. Hanna Amare

  Hanna Amare14 日 前

  👍👍👍

 29. Liya yemane

  Liya yemane15 日 前

  Abo felmun hulu ase biseraw yemtlu !

 30. Teyba Moha

  Teyba Moha15 日 前

  ዋውየተዋጣለት ምርጥፊልምነው

 31. Tigi the Habesha

  Tigi the Habesha16 日 前

  i enjoyed every minute of this movie የአለምሰገድ merteeeee

 32. Asdfg Asdfg

  Asdfg Asdfg16 日 前

  አለማሰገዲ ፈታእኮነው እሚያረገው

 33. Ikram ksa Ikram123

  Ikram ksa Ikram12317 日 前

  ክክክ ዋውውውው

 34. Joseph geta Grima

  Joseph geta Grima17 日 前

  Wow

 35. Addis Chewata

  Addis Chewata17 日 前

  jpgo.info/bideo/wXcaZfRkwV219wQ.html Please entertain with ethiopian pranks

 36. Mohammad Ali

  Mohammad Ali19 日 前

  ኦረለምድነውበሴፉኮሜድእማይመጣውይጣልን፣

 37. Habtame Legasa

  Habtame Legasa20 日 前

  ዋውውው ያበደነው በጣም ያምራል የትሄጅ ልፈዳ

 38. አንድ ደቂቃ

  አንድ ደቂቃ20 日 前

  jpgo.info/bideo/85pTJ0w_eN9BruY.html

 39. Yummy Adoni

  Yummy Adoni20 日 前

  Alimeya sewedik eko Tewabya miret artiset nachu nurulen

 40. Holden Abdulselam

  Holden Abdulselam21 日 前

  👍👍👍

 41. Mahelt Mahelt

  Mahelt Mahelt21 日 前

  ኣሌክስየ የኣንድ ኣመት ሳቄን ጨረስክብኝ ኡፉ ኣሌክስን የምትወዱ እስኪ እጅ ወደላይ

 42. Fjgumass Alihe IifhWawe

  Fjgumass Alihe IifhWawe21 日 前

  ውዶች. ፊልሙዴትነው. ልየው. ወይስ. ይቅርብኝ

 43. እናት አለም የኔ ፍቅር እናቴ MOMYE

  እናት አለም የኔ ፍቅር እናቴ MOMYE21 日 前

  Wow arefi naw yemeral bexam

 44. Geni ethiopiawi

  Geni ethiopiawi21 日 前

  ስወዳችሁ

 45. Soso Salem Salem

  Soso Salem Salem21 日 前

  👌🏻😘😘😘

 46. Helana youTube

  Helana youTube22 日 前

  ጄምሮ አስከሚጬርስ በሳቅ እባየን ጪርስ አይጩናየ ላይ

 47. ሀይሚ ሎገራገሩ tub

  ሀይሚ ሎገራገሩ tub22 日 前

  ድስ ሲል ዋው በሉ ገባ ገባ በሉ ቤቴን አየት አየት አድርጉልኝ እሺ

 48. Ry Fh

  Ry Fh22 日 前

  YeChuna careceter yetamachw like

 49. Jerry konjo Nice

  Jerry konjo Nice22 日 前

  wow

 50. muna hassen

  muna hassen22 日 前

  Aboo yimchachu